በግለስብ አምላኪዎችና የወያኔ ሰርጎ ገቦች ለዓመታት ሲታመስ የቆየው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ በአቶ አበባው መሃሪና የወያኔ ምርጫ ቦርድ የተቀነባበረ ሴራ በቁጥጥር ስር ዋለ። ወደፊት ጉዳዩን በመከታተል ሰፊ ዘገባ ይዘን እንቀርባለን ። http://www.ethiotube.net/video/33001
የመላውኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ )የውጭ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አብርሃም ጌጡ ከሀምሌ 12/2007 ዓም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ወደ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መወሰዱን ገልጨ እንዲሁም በትግል አጋሮቹም ሆነ በቤተሰብ እንዳልታየም ጭምር ይህንን ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ በሌሎች ሚዲያም ተዘግቧል
ከሀምሌ 12 ጀምሮ እስከዛሬ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ለማወቅ ብዙ ጥረት አድርገን የነበረ ቢሆንም እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ ቤተሠብም ሆነ ጏደኛ አብርሃምን ያየው ሰው የለም
በዛሬው እለት አብርሃም ያለበትን ሁኔታ ይህንን መረጃ አግኝቻለሁ በነሱ አጠራር( ባሳሪዎቹ ) 84/3 ሲባል በተለምዶ ሳይቤሪያ ተብሎ በሚጠራው ቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ታውቇል ይህ ክፍል ጣሊያን አርበኞችን ሲያሰቃይበት የነበረ ድንጋይ በድንጋይ የተሠራ ሲሆን ቅዝቃዜው እጅግ የከፋ እንደሆነ ይታወቃል ከጣሊያን ጀምሮ ያለፉት አገዛዞችም ዜጎችን ለማሰቃያነት ተጠቅመውበታል አሁንም ዜጎች እየተሰቃዩበት ነው አብርሃም ጌጡም በዘመናችን አሰቃዮች ተረኛ ተሠቃይ ሆኖ በዚህ ክፍል ውስጥ ግፈኞች የሚሰጡትን የግፍ ጽዋ እየተጎነጨ እንደሚገኝ ታውቇል ::
By Legesse W/hanna
Source:: Moreshinfo
"Democracy must be built through open societies that share information" Atifete Jahjaga
Press Freedom, Democracy and Human right
Sunday, August 9, 2015
Weyane attempts to destroy the largest pan-Ethiopian organization, as a way of furthering its ethnic based political organization.
Labels:
Amharic News,
Ethiopia
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment