ሐምሌ ፰ (ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ የሁለተኛው ዙር የትራንስፎርሜሽን እቅዱን እያስታወቀ ባለበት ቢዘህ ወቅት ከህዝቡ በርካታ አቤቱታዎችን እያስተናገደ ነው።
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና አቶ በረከት ስምኦን በመሩት ፤ የእንጅባራ ፤ ወልድያ እና ቻግኒ ከተሞች ስብሰባ ፣ ህዝቡ “ኢህአዴግ ለወጣቱ መልካም አማራጮችን አለማቅረቡን እንዲሁም በውሃ ና በመብራት ችግር እየተሰቃየ መሆኑን” ገልጿል። አንድ አስተያየት ሰጪ ” የምንጠጣው ውሃ ቅንጦት ሆኖብናል፣ ቢራ ይግባልን፣ ቢራ የትም የገኛል ፣ ውሃ ግን የትም አይገኝም” ሲሉ በምጸት ተናግረዋል።

Source:http://ethsat.com/amhar
No comments:
Post a Comment