Thursday, May 14, 2015

የዘንድሮው ምርጫ በአንድ የመድረክ መሪ ዐይን



የዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ካለፉት ሁለት ምርጫዎች “የቀዘቀዘ ነው” ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ይናገራሉ።
የመድረክ ምክትል ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ግን በዚህ አይስማሙም።
በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ዘመቻ በማድረግ ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ከመራጩ ሕዝብ ስሜትና የለውጥ ፍላጎት አንፃር የዘንድሮው ምርጫ ከ2002ቱ የተሻለ ነው፤ ይላሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
click here : Voanews

No comments:

Post a Comment