በኢትዮጵያ በተካሄደው ብሄራዊ ምርጫ ኢሀአዴግ እንዴት እንደዚህ በሰፌው ሊያሸንፍ የቻለበትን ምክንያት ለመረዳት ባልደረባችን ሄኒክ ሰማግዜር የተለየዩ ሰዎችን አነጋግሮ በላከው ዘገባ "አንድ ላምስት" የተባለው አደረጃጀት ትልቅ ሚና መጫወቱን ገልጿል።
አዲስ አበባ—
በኢትዮጵያ በተካሄደው ብሄራዊ ምርጫ እስካሁን ውጤታቸው ከታወቀው 442 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና አጋር ድርጅቶቹ 100% ማሸነፉፋቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቍኣል። ለመሆኑ ኢህአዴግ እንዴት እንዲህ በሰፊ ልዩነት አሸነፈ?
ከምርጫ ማጭበርበር ጀምሮ በርካታ ተቅዋማዊና ፖለቲካዊ ምክንያቶች በተቃዋሚ ፓርቲዎችና የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ። ባልደረባችን ሔኖክ ሰማእግዜር ያጠናቀረው ዘገባ እነዚህን ጉዳዮች ሲመረምር ‘አንድ ለአምስት’ ትልቅ ሚና መጫውቱን ይገልጣል። ለመሆኑ 1 ለ 5 አደረጃጀት ምንድን ነው?
click here to listen: voanews.com
No comments:
Post a Comment