Saturday, September 24, 2016

ኢትዮጵያውያን በጣሊያን ሮም ፓርላማ ፊት ለፊት የሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ | ቪድዮ ይዘናል

(ዘ-ሐበሻ) ትላንትና በጣልያን ሮም ፓርላማ ፊትለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል:: ከተለያዩ የጣልያን ከተማ የመጡ ኢትዮጵያውያን በታደሙበት በዚህ ሰላማዊ ሰለፍ በወያኔ መንግስት የሚፈፀመውን ኢፍትሀዊ ድርጊት በማውገዝ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ኮንሶ፣ ጋንቤላ አንድ ነን; በዘርና በሀይማኖት እየከፋፈሉ የስልጣን እድሜ ማራዘም አይቻልም፣ ወያኔ በቃን፣ አንገዛልህም የሚሉ መፈክሮች! ሲስተጋቡ ውለዋል:: የዘ-ሐበሻ ወዳጆች ቪድዮ አድርሰውናል – ይመልከቱት

No comments:

Post a Comment