Thursday, September 10, 2015

ሳይጀመር በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅዋል የተባለው 12ኛው የ ህውሓት ጉባኤ

የህወሓት ጉድ
ጉድ ሳይሰማ መስከረም ኣጠባም የሚያስብል ነገር ተመልከቱ።
የህወሓት 12ኛ ጉባኤ የተጀመረው ነሓሴ 15 / 2007 ዓ/ም ነው። ይህ በትግራይ ክልል መንግስት የሚታተም ጋዜጣ ያወጣው ፅሁፍ ግን ጉባኤው በተጀመረበት ቀን "መበል 12 ጉባኤ ህወሓት ብዓወት ተዛዚሙ( የህወሓት 12ኛ ጉባኤ በድል ተጠናቀቀ) የሚል ዜና ይዞ ወጥቶዋል።
ይቺ የካድሬ ኣንድ ለ ኣምስት ኔትወርክ ባስተማማኝ ደረጃ ካደራጁ በሗላ ጉባኤው በድል ማጠናቀቃቸው እርግጠኛ በመሆናቸው ያሳተሙት ጋዜጣ ነው።
ብዙ የዋህ የህወሓት ደጋፊዎች ኣስቀድሞ የተሰራ ጉባኤ ለውጥ ጠብቀው ነበር።
በሰፈሩበት ቁና …እንደሚባለው የህወሓት ኣንደኛው ኣንጃም የህዝባችን እጣ ደርሶበታል። ኔትወርክ ኣንድ ለ ኣምስት ኣደረጃጀት ህዝባችን ኣስሮ መፈናፈኛ ኣሳጥትት የህወሓት ኣገልጋይ ኣድርጎት ይገኛል።
የህወሓት ነገር እያደሩ ሊጥ ነው።
ነፃነታችን በእጃችት ነው……!
IT IS SO……!

Source : https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=907807155977608&id=100002449960026

No comments:

Post a Comment